Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service
(2011)
መድኃኒቶች ለጤና አገልግሎት አቅርቦት ወሳኝ ድርሻ ያላቸው በመሆኑ እና ለዘርፉ የሚመደበው ከፍተኛ
የሆነ መዋዕለ ነዋይ ዘመናዊ፣ ውጤታማ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ አሠራር መመራት ያለበት በመሆኑ፤
የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል እና ሀገሪቱን ጥሩ ልምድ ያላቸው ሌሎች ሀገሮች ከደረሱበት ደረጃ
ለማድረስ የዘርፉን የፋይናንስ ምንጭ፣ የሰው ኃይል አስተዳደር፣ ...