Abstract:
የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ እየተተገበረ የሚገኘውን የአምስት አመት ስትራቴጂክ ዕቅድ የግማሽ
ዘመን አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ዕቅዱን ከልሶ አዘጋጅቷል፡፡ ስትራቴጂክ ግቦቹን ለክትትልና ግምገማ
በሚያመች መልኩ ተዘጋጅቷል፡፡ የ 2011 በጀት ዓመት ዕቅድ ከተከለሰው ስትራቴጂክ ዕቅድ የተቀዳ ሲሆን
እንደ ፍላግሺፕ ስትራቴጂክ እርምጃ የህይወት አድንና የመሰረታዊ መድሃኒቶች አቅርቦትን ከ 65% ወደ
95% ለማድረስ ታቅዷል፡