| dc.contributor.author | MoH | |
| dc.date.accessioned | 2026-06-26T06:31:41Z | |
| dc.date.available | 2026-06-26T06:31:41Z | |
| dc.date.issued | 1197 | |
| dc.identifier.uri | http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/5423 | |
| dc.description.abstract | ኢትዮጵያ ፍትህ እኩልነትና ነፃነት ለሕዝቦቿ ለማጎናፀፍ የሚያስ ችላትን የሶሻሊዝም ሥርዓት በመገንባት ላይ በመሆኗ " ጤና ለሁሉም " ለሚለው መፈክር ቅድሚያ ሰጥታለች ፡፡ ይህንንም ሀቅ የምትመራበት የብሔ ራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም ያረጋግጣል ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ኢት ዮጵያ " ጤና ለሁሉም እንደ አውሮፓ አቆጣጠር በ2000 ዓ.ም. " የሚ ለውን ዓለም አቀፋዊ መርህ ከተቀበሉ የዓለም ጤና ጥበቃ ድርጅት አባል መን ግሥታት አንዷ ናት ፡፡ | en_US |
| dc.language.iso | en_US | en_US |
| dc.subject | PHC | en_US |
| dc.title | የአዲስ አበባ ከተማ የቀበሌ ጤና ተጠሪዎች ማሠልጠኛ መመሪያና ሥርዓተ ትምህርት | en_US |
| dc.type | Guidelines | en_US |