IPHC-E Repository System

የደም ለጋሾች የኮሙኒኬሽንና የማቆያ ማስፈጸሚያ ስልት

Show simple item record

dc.contributor.author Ethiopian Blood and Tissue Bank Service
dc.date.accessioned 2026-02-19T06:38:49Z
dc.date.available 2026-02-19T06:38:49Z
dc.date.issued 2007
dc.identifier.uri http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/5277
dc.description.abstract ባለፉት 20 ዓመታት መንግስት የጤና መሠረተ ልማቶችን በማስፋፋቱ የጤና አገልግሎቱን ተደራሽ ማድረግ ተችሏል በዚህም የህዝቡ የጤና ሁኔታ መሻሻሉን ዓለም አቀፍና አገር አቀፍ የጥናት ሪፖርቶች ያሳያሉ፡፡ ከሀገራችን የጤና ፖሊሲ አንፃር በየወቅቱ እያደገ ያለውን የጤና አገልግሎት ሽፋን ታሳቢ ባደረገ ሁኔታ የደም ባንኮችን ቁጥር በመጨመርና የአገልገሎቱን ተደራሽነት ለማስፋት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በርካታ ሥራዎች ቢከናወኑም አሁንም የሀገራችንን የጤናማ ደም እና የደም ተዋጽኦ አቅርቦትን ከማረጋገጥ አኳያ ረጅም ርቀት መጓዝ ይጠበቅብናል፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.subject Blood en_US
dc.title የደም ለጋሾች የኮሙኒኬሽንና የማቆያ ማስፈጸሚያ ስልት en_US
dc.type Strategy en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account