IPHC-E Repository System

የማህበራዊ እና ባህርይ ለውጥ ተግባቦት የጥራት ማረጋገጫ መመርያ

Show simple item record

dc.contributor.author Ministry of Health
dc.date.accessioned 2024-01-01T06:08:30Z
dc.date.available 2024-01-01T06:08:30Z
dc.date.issued 2010
dc.identifier.uri http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/2684
dc.description.abstract ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓስርተ-ዓመታት በጤናው ዘርፍ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎትን በገጠርና በከተማ በማስፋፋት የጤና አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ እመርታዊ ለውጥ አሳይታለች፡፡ ለዚህም ውጤት የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም፤ የጤና ጣቢያና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መስፋፋት እንዲሁም የጤና ባለሙያዎች በቁጥርና በዓይነት መጨመር ኅብረተሰቡ የራሱን ጤና እንዲያመርት ለማስቻል ሰፊ ዕድል የፈጠረ ሲሆን የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማደረስ ለሚደረገው ርብርብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ en_US
dc.language.iso Amharic en_US
dc.subject Health communication en_US
dc.title የማህበራዊ እና ባህርይ ለውጥ ተግባቦት የጥራት ማረጋገጫ መመርያ en_US
dc.type Guideline en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account