IPHC-E Repository System

የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ

Show simple item record

dc.contributor.author Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service
dc.date.accessioned 2023-12-08T10:58:33Z
dc.date.available 2023-12-08T10:58:33Z
dc.date.issued 2011
dc.identifier.uri http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/2592
dc.description.abstract መድኃኒቶች ለጤና አገልግሎት አቅርቦት ወሳኝ ድርሻ ያላቸው በመሆኑ እና ለዘርፉ የሚመደበው ከፍተኛ የሆነ መዋዕለ ነዋይ ዘመናዊ፣ ውጤታማ እና ወጪ ቆጣቢ በሆነ አሠራር መመራት ያለበት በመሆኑ፤ የመድኃኒት አቅርቦትን ለማሻሻል እና ሀገሪቱን ጥሩ ልምድ ያላቸው ሌሎች ሀገሮች ከደረሱበት ደረጃ ለማድረስ የዘርፉን የፋይናንስ ምንጭ፣ የሰው ኃይል አስተዳደር፣ የአቅርቦት ሠንሠለት አመራር፣ የመሠረታዊ መድኃኒቶች መጠባበቂያ ክምችት መፍጠር እንዲሁም ተያያዥ አሠራሮችን በዘመናዊ ሁኔታ ለማጠናከር የሚያስችል በቂ የሕግ መሠረት በማስፈለጉ፤ en_US
dc.language.iso Amharic en_US
dc.title የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲን እንደገና ለማቋቋም የወጣ አዋጅ en_US
dc.type Directive en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account